Select a date and time slot to book an Appointment
Date Of Appointment
ሰላም ለልደትኪ እማሕዐነ ድክምት ሥጋ። ድኅረ ኅለፋ ውርዙት ወድኅረ ትክቶ ኀደጋ። ማርያም ሥመሪ ወጸሐቀ እንበለ ንትጋ። ለማየ ንጽሕኪ ትረሰይኒ ፈለጋ። እስመ ንጽሕ ይሁብ ሞገሰ ወጸጋ።
ሰላም ለልደትኪ እምልደተ አበው ዘአብየ ። ለነፍሰ ጽዑራን ኵሉ እስመ ጸገወ ናሀየ። ማርያም ድንግል እግዝእትየ። እንዘ ረድኤትኪ ወአድኅኖትኪ ብየ። ኢይፈርሀ ሞተ ዓዲ ሥቃየ ።
ሰላም ዕብል ለልደትኪ ማኅቶት። ዘብሔረ ጽልመት ። አእሚሮሙ ብኪ ከመ ይከውን ሕይወት። ሰመዩኪ ማርያም ዘወለዱኪ ነቢያት ። ዘትርጓሜሁ ጸጋ ወዓዲ እግዝእት ።
የእመቤታችን ድንግል ማርያም ጣዕሟ ፍቅሯ: ጸጋዋና በረከቷ ይደርብን።
ግንቦት ፩ ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት። ፩.እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም (ልደታ) ፪.ቅዱሳን ኢያቄም ወሐና ፫.ቴክታና በጥሪቃ ፬.አባ ሕርያቆስ ዘሃገረ ብሕንሳ
We appreciate you contacting us. Our support will get back in touch with you soon!
Have a great day!
Please note that your query will be processed only if we find it relevant. Rest all requests will be ignored. If you need help with the website, please login to your dashboard and connect to support