by Yitbarek Zewde
May 13th 2025.

የፃድቅ መታሰቢያ ለበረከት ነው ምሳ.፲፥፯
እንኳን ለፃዲቁ አባታች የቅዱሳን እራስ ፤ ርእሰ ባህታዊ፤ የገዳም መብራት አቡነ ገብረ መንፈስቅዱስ ወርኀዊ የመታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሳችሁ።
✿ ርዕሰ ባህታውያን የቅዱሳን እራስ አባታችን አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ሀገራቸው ንሂሳ ግብጽ ሲኾን አባታቸው ስምዖን እናታቸውም አቅሌስያ ይባላሉ፡፡ ስምዖንናአቅሌስያ ልጅ አጥተው ፴ ዓመታት ሲያዝኑ ኖረዋል፡፡ ይሁን እንጁ “ለምኑ ታገኙማላችሁ፤ አንኳኩ ይከፈትላችሁማል” ያለውን ጌታ ተስፋ ሳይቆርጡ ቢለምኑት አባታችንን አቡነ ገብረመብፈስቅዱስን ሰጣቸው።አባታችን አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ መጋቢት ፳፱ ተጸንሰው ታኅሳስ ፳፱ቀን ተወለዱ፡፡ እንደተወለዱም፡- “ስብሐት ለአብ፣ ስብሐት ለወልድ፣ ስብሐት ለመንፈስ ቅዱስ ለዘአውጻእካኒ እምጽልመት ውስተ ብርሃን” ብለው እግዚአብሔርን አመሰገኑ፡፡

መልካም ቀን ከፃድቁ በረከት ረድኤት ይክፈለን🙏

Search Website

Search

Explore

Tags

Subscribe

Newsletter

WhatsApp Google Map

Safety and Abuse Reporting

Thanks for being awesome!

We appreciate you contacting us. Our support will get back in touch with you soon!

Have a great day!

Are you sure you want to report abuse against this website?

Please note that your query will be processed only if we find it relevant. Rest all requests will be ignored. If you need help with the website, please login to your dashboard and connect to support