የፃድቅ መታሰቢያ ለበረከት ነው ምሳ.፲፥፯ እንኳን ለፃዲቁ አባታች የቅዱሳን እራስ ፤ ርእሰ ባህታዊ፤ የገዳም መብራት አቡነ ገብረ መንፈስቅዱስ...

by Yitbarek Zewde | May 13th 2025
ጻድቁ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ በዜግነት ግብፃዊ ናቸው በተጋድሎ ኢትዮጵያዊ ናቸው:: ቁጥራቸው ከባሕታዊያን እንደመሆኑና ተጋድሎአቸው በኢትዮጵያ እንደመሆኑ ግብፃውያን ጨርሶ አያውቁአቸውም:: ስለ እርሳቸው ቅድስናም የሚሰሙት ከእኛ አንደበት ነው:: በአንጻሩ እኛም ስለ ኢትዮጵያዊው ቅዱስ ሙሴ ጸሊም የምንሰማው ከግብፃውያኑ አንደበት ነው::...

የአምላክ እናት ልደት (ልደታ ለማርያም

by Yitbarek Zewde | May 9th 2025
[የአምላክ እናት ልደት (ልደታ ለማርያም)]  ♥ ቀደምት የቤተ ክርስቲያን ሊቃውንት መተርጒማን እንዳስተማሩንና አበው በነገረ ማርያም ላይ እንደጻፉልን ሐናና ኢያቄምንም “ወክልኤሆሙ ኄራን ወሥሙራን እሙንቱ ወየሐውሩ በሕገ እግዚአብሔር እስመ እግዚአብሔር ኀረዮሙ ወአፍቀሮሙ ትካት” ይላቸዋል እግዚአብሔርን የሚወድዱ በሕጉ የሚኖሩ ደጋጎችና አምላክም...

የፃድቅ መታሰቢያ ለበረከት ነው ምሳ.፲፥፯ እንኳን ለፃዲቁ አባታች የቅዱሳን እራስ ፤ ርእሰ ባህታዊ፤ የገዳም መብራት አቡነ ገብረ መንፈስቅዱስ...

by Yitbarek Zewde | May 13th 2025
የፃድቅ መታሰቢያ ለበረከት ነው ምሳ.፲፥፯እንኳን ለፃዲቁ አባታች የቅዱሳን እራስ ፤ ርእሰ ባህታዊ፤ የገዳም መብራት አቡነ ገብረ መንፈስቅዱስ ወርኀዊ የመታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሳችሁ።✿ ርዕሰ ባህታውያን የቅዱሳን እራስ አባታችን አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ሀገራቸው ንሂሳ ግብጽ ሲኾን አባታቸው ስምዖን እናታቸውም አቅሌስያ ይባላሉ፡፡ ስምዖንናአቅሌ...
Search Website

Search

Subscribe

Newsletter

WhatsApp Google Map

Safety and Abuse Reporting

Thanks for being awesome!

We appreciate you contacting us. Our support will get back in touch with you soon!

Have a great day!

Are you sure you want to report abuse against this website?

Please note that your query will be processed only if we find it relevant. Rest all requests will be ignored. If you need help with the website, please login to your dashboard and connect to support